ECMA Gold

አካታች ፋይናንስ

ለ ጋራ ብልጽግና ሃብት ፈጠራ ፍትሃዊ ዕድል

ደህንነታቸው የተጠበቀ እና ፍትሐዊ የኢንቬስትመንት እድሎችን ለሁሉም በመስጠት የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ ማሳደግ።

የቀሩ ቀናት

ያስታውሱ !!

3ኛው  አመታዊ  የካፒታል ገበያ  ጉባኤ

ቀን፦ከህዳር 22 እስከ 24 ቀን 2019 ዓ.ም.

ቦታ፦አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ የኮንቬንሽን ማዕከል፣

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የራሱ ሕጋዊ አካልነት ያለው እና ተጠሪነቱ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነ ራሱን የቻለ የፌደራል መንግስት የቁጥጥር ባለስልጣን ሲሆን በአዋጁ አንቀጽ 3(1) ከተቋቋሙት ቁልፍ ተቋማት አንዱ ነው። (የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በአዋጁ አንቀጽ 3(1) መሰረት ራሱን የቻለ የፌደራል መንግስት ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ሲሆን የራሱ የህግ ሰውነት ያለው እና ተጠሪነቱ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነ ቁልፍ ተቋም ነው።)

ሚዲያ ማዕከል

ማንኛውም ኢንዱስትሪው ጋር የተያያዘ ዜና እንዳያመልጥዎ