Skip to content
መነሻ ገጽ
ስለ እኛ
ስለ እኛ
ቦርዱ
ያግኙን
ተዘውትረው የሚጠየቁ ጥያቄዎች
ሕጎች እና ደንቦች
ኢንቬስተር
ኢንቬስተር
የኢንቨስተር ዓይነት
ሰነደ ሙዓለ ንዋይ አውጭዎች
ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች
ቅሬታ
የዕውቀት ማዕከል
ፈቃድ አሰጣጥ
ፈቃድ አሰጣጥ
የተሰጡ ፈቃዶች
ራስን መገምገሚያ ቅጽ
ሳንድቦክስ
የብቃት መስፈርቶች
በቁጥጥር ሳንድቦክሱ ውስጥ ያሉ ተሳታፊዎች
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ድጋፍ እና ጥቅሞች
ተዘውትረው የሚጠየቁ ጥያቄዎች (FAQs)
የማመልከቻ ሂደት እና ተሳትፎ
የገበያክትትል
የገበያክትትል
ምርመራ
ምርመራ እና ማስፈጸም
ሚዲያ
መነሻ ገጽ
ስለ እኛ
ስለ እኛ
ቦርዱ
ያግኙን
ተዘውትረው የሚጠየቁ ጥያቄዎች
ሕጎች እና ደንቦች
ኢንቬስተር
ኢንቬስተር
የኢንቨስተር ዓይነት
ሰነደ ሙዓለ ንዋይ አውጭዎች
ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች
ቅሬታ
የዕውቀት ማዕከል
ፈቃድ አሰጣጥ
ፈቃድ አሰጣጥ
የተሰጡ ፈቃዶች
ራስን መገምገሚያ ቅጽ
ሳንድቦክስ
የብቃት መስፈርቶች
በቁጥጥር ሳንድቦክሱ ውስጥ ያሉ ተሳታፊዎች
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ድጋፍ እና ጥቅሞች
ተዘውትረው የሚጠየቁ ጥያቄዎች (FAQs)
የማመልከቻ ሂደት እና ተሳትፎ
የገበያክትትል
የገበያክትትል
ምርመራ
ምርመራ እና ማስፈጸም
ሚዲያ
EN
ECMA / ኢካገባ
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በባሕርዳር ከተማ ለሁለት ቀናት የቆየ የተሳካ የካፒታል ገበያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም አካሄደ፡፡
October 13, 2026
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በባሕርዳር ከተማ ለሁለት ቀናት የቆየ የተሳካ የካፒታል ገበያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡
በባህርዳር ከተማ ለሁለት ቀናት የተሰጠው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በመጀመሪያ ለአማራ ክልል ፍርድ ቤት ዳኞች የተሰጠ ሲሆን በሁለተኛ ቀን መርሃ ግብሩ ደግሞ ለባሕርዳር ከተማ የንግዱ ማህበርሰብ እና የባሕርዳር ዩኒቨርስቲ መምህራን እና ሰራተኞች ተሰጥቷል፡፡
ይህ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር እንዲሳካ ላደረጉት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የአማራ ክልል ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት እንዲሁም የባህርዳር ዩኒቨርስቲን ባለስልጣኑ ያመሰግናል፡፡
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በባህርዳር ከተማ የነበረውን ቆይታ በሚመለከት የተዘጋጀውን አጭር ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
Recent News
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በባሕርዳር ከተማ ለሁለት ቀናት የቆየ የተሳካ የካፒታል ገበያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም አካሄደ፡፡
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከሲቲ ባንክ ጋር ውይይት አካሄደ
የሴቶችን ተሳትፎ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ማጠናከር ያለመው ሲምፓዚየም በስኬት ተጠናቀቀ
ሰነደ ሙዓለ ንዋይ አውጭዎች ከምዝገባ በኋላ ስለሚጠበቅባቸው ግዴታዎች የሚያስገነዝብ ስልጠና ተሰጠ
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከካፒታል ገበያ ተዋናዮች ጋር እየተወያየ ነው
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የሰመር ካምፕ እና የበይነ መርብ የስልጠና መርሃ ግብር ማጠናቀቂያ መድረክ አካሄደ