የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በረቂቅ በውጭ ፖርትፎሊዮ ኢንቨስትመንት ረቂቅ መመሪያ ላይ ውይይት አካሄደ

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በረቂቅ የውጭ ፖርትፎሊዮ ኢንቨስትመንት መመሪያ ላይ ከባለድርሻ አካላት እና ከተለያዩ ተሳታፊዎች ጋር ባለስልጣኑ ባዘጋጀው ረቂቅ ደንብ ዙሪያ ህዝባዊ ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ተሳታፊዎች በረቂቅ መመሪያው ይዘቶች ላይ ያላቸውን ጥያቄዎች፣ አስተያየቶች እና ሀሳቦችን ያነሱ ሲሆን የውጭ ፖርትፎሊዮ ኢንቨስትመንት ረቂቅ መመሪያ ስለያዛቸው ዋና ዋና ነጥቦች ገለጻ ከተደረገ በኋላ የተለያዩ አስተያየቶች እና ጥያቄዎች በተሳታፊዎች […]