የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከሲቲ ባንክ ጋር ውይይት አካሄደ

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የኢትዮጵያን ካፒታል ገበያ ዕድገትና እና ቀጣይ አቅጣጫዎችነ በተመለከተ ከሲቲ ባንክ ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱ ባንኩ በተለያዩ ሀገሮች የካፒታል ገበያውን በመደገፍ እና ውጤታማ የካፒታል ገበያ እንዲኖር ያደረጋቸውን ተግባራት እንዲሁም ወሳኝ ተሞክሮዎችን አጋርቷል። ከሲቲ ባንክ ጋር የተካሄደው ውይይት በካፒታል ገበያው የዓለም አቀፍ የገበያ ተሞክሮዎችን በመውሰድ ጠንካራ እና ዘላቂ የካፒታል ገበያ ለመገንባት የሚያስችሉ መሠረታዊ […]