የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን አዲስ ለተሾሙት አመራሮች አቀባበል አደረገ

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ወ/ሪት ሀና ተኸልቁ አዲስ ለተሾሙት ዋና ዳይሬክተር ዳግማዊት ሽፈራው የስራ ርክክብ በዛሬው እለት ያደረጉ ሲሆን በመርሃ ግብሩ ለአዲሷ ዋና ዳይሬክተር ዳግማዊት ሽፈራው እና ምክትል ዋና ዳይሬክተርም አቀባበል ተደርጓል። አዲስ የተሾሙት ዋና ዳይሬክተር ዳግማዊት ሽፈራው ለቀድሞዋ ዋና ዳይሬክተር እና ለአሁኗ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሀና ተኸልቁ በባለስልጣኑ ላበረከቱት አስተዋጽዖ ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን […]