ECMA Gold

ሚዲያ

Title
No Packages Found

    የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን  የኢትዮጵያን ካፒታል ገበያ ዕድገትና እና ቀጣይ አቅጣጫዎችነ በተመለከተ ከሲቲ ባንክ ጋር  ውይይት አድርጓል። በውይይቱ  ባንኩ በተለያዩ ሀገሮች የካፒታል ገበያውን በመደገፍ እና  ውጤታማ  የካፒታል ገበያ እንዲኖር ያደረጋቸውን ተግባራት  እንዲሁም ወሳኝ  ተሞክሮዎችን አጋርቷል። ከሲቲ ባንክ  ጋር የተካሄደው ውይይት  በካፒታል ገበያው  የዓለም አቀፍ የገበያ ተሞክሮዎችን በመውሰድ ጠንካራ እና ዘላቂ የካፒታል ገበያ ለመገንባት የሚያስችሉ መሠረታዊ […]

    ገበያን የሚዘውሩ ሴቶች  በሚል መሪ ቃል ለአንድ ቀን ከግማሽ የተካሄደው ሲምፖዚየም ከተለያዩ ቦታዎች የመጡ የንግድና የፋይናንስ ዘርፍ ሴት መሪዎች፣ ስራ ፈጣሪዎች፣ ባለሙያዎች እና የተለያዩ አካላት ተሳትፈውበት በስኬት  ተጠናቋል። ሲምፖዚየሙ የካፒታል ገበያ መሰረታዊ ሐሳቦችን፣ የገበያውን ሥነ-ምህዳር እና የቁጥጥር ማዕቀፍ፣ የካፒታል ገበያ መሣሪያዎችን፣ እንዲሁም መሰረታዊ የካፒታል ገበያ ግንዛቤዎችን ያስጨበጡ የተለያዩ ስልጠናዎች የተሰጡበት ሲሆን ተግባራዊ የፓናል ውይይቶችና የልምድ […]

    የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ሰነደ ሙዓለ ንዋይ አውጭዎች  ከምዝገባ በኋላ ስለሚጠበቅባቸው ግዴታዎች ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ በስልጠናው ከምዝገባ በኋላ ስለሚጠበቁ መረጃን ይፋ የማድረግ የህግ ግዴታዎች ላይ በሚመለከት የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሲሆን ሰነደ ሙዓለ ንዋይን ለህዝብ የማቅረብ እና የግብይት መመሪያ ቁጥር 1030/2017 እና ከምዝገባ በኋላ ስለሚጠበቁ ጉዳዮች በተመለከተ ትኩረት አድርጓል፡ ሰነደ ሙዓለ ንዋይን ለህዝብ የማቅረብ እና የግብይት መመሪያ ቁጥር 1030/2017 አንቀጽ […]

    የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባለፈው የበጀት ዓመት የተከናወኑ ተግባራትን ለመገምገም እና  ቀጣይ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ያለመ ፈቃድ ከተሰጣቸው የኢንቨስትመንት ባንኮች እና የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አከናዋዮች ጋር በዛሬው ዕለት የጋራ ውይይት ያደረገ ሲሆን በውይይቱም የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ተገኝቷል፡፡ በውይይቱ ባለፈው የበጀት አመት በፈቃድ አሰጣጥ፣ በቁጥጥር እና የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ምዝገባ አፈፃፀም ላይ ባለስልጣኑ ያከናወናቸው ተግባራት አና ዋና ዋና ስኬቶች የቀረቡ ሲሆን ስኬቶችን በማስቀጠል እና […]