ECMA Gold

ሚዲያ

Title
No Packages Found

    የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን የገመገመበት እና የ2019 በጀት ዓመት ስትራቴጂካዊ እቅድን የተመለከተበት ውይይት አድርጓል፡፡ መድረኩ ባለስልጣኑ ባለፈው የበጀት ዓመት የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ ለማሳደግ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ተግባራት፣ የተመዘገቡ ስኬቶች እና ቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ገንቢ ውይይት የተካሄደበት ነው፡፡ በዉይይቱ በተለይም የቁጥጥር ሥርዓቱን በማጠናከር፣ የዲጂታል አሰራር ትራንስፎርሜሽንን በማፋጠን፣ የካፒታል ገበያ ተሳታፊዎችን በማሳደግ እንዲሁም የኢንቨስተሮች […]

    የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከሰፊ የፈቃድ ማመልከቻ ግምገማ ሂደት በኋላ ለሦስት (3) አዳዲስ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጭዎች ፍቃድ በመስጠቱ የተሰማውን ደስታ ይገልጻል። በተጨማሪም ባለስልጣኑ የሦስቱን አዳዲስ አገልግሎት ሰጭዎች አስር (10) ተሿሚ እንደራሴዎችን ፈቃድ ያጸደቀ ሲሆን፣ የ አስራ አምስት (15) ቦርድ አባላት ሹመትንም አጽድቋል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ሃና ተኸልቁ ፈቃዱን ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. […]

    የኢትዮጵያ የካፒታል  ባለስልጣን ከሰኔ 12 እስከ13 2018 ዓ.ም ያካሄደውን የሁለት ቀናት  የኢንቬስተሮች አውደ ርዕይ በስኬት አጠናቋል። በአውደ ርዕዩ  ላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው ጎብኚዎች  የጎበኙ ሲሆን፥ ስለ ካፒታል ገበያው እድሎች እና  የኢንቨስትመንት አማራጮች ሰፊ ግንዛቤ ማስጨበጫ የተሰጠበት መርሃ -ግብር  ሆኖ አልፏል።ለአወደ ርዕዩ  ውጤታማ መሆን እና ለስኬታማነቱ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት፣  ለተሳታፊዎች እና ለጉብኝዎች  በሙሉ የኢትዮጵያ […]

    የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በኢትዮጵያ የሉክስምበርግ አምባሳደር ከሆኑት  ክቡርት ዣን ክራውዘር፣ ሻርዠ ደፌር   አሪያን ሞያ እንዲሁም የመጀመሪያ ጸሀፊ ከሆኑት ማክስም ላድሪየርን ጋር በሉክሰምበርግ እና በኢትዮጵያ መካከል በካፒታል ገበያ  ያለውን ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ውጤታማ ውይይት አድርጓል።ውይይቱ ቀደም ሲል የነበሩ ግንኙነቶችን መሰረት አድርጎ የቀጠለ ሲሆን በኢትዮጵያ የሉክሰምበርግ ኢምባሲ የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ ልማት ሥራዎች ለመደገፍ በሚችላቸው የቴክኒክ ድጋፍ […]