ሚዲያ

Title
News ጥቅምት 15, 2025
News ጥቅምት 13, 2025
News ሰኔ 27, 2025
News ሰኔ 27, 2025
News ሰኔ 27, 2025
News የካቲት 5, 2025

አዲስ አበባ ሀምሌ 17/2017 የኢካገባ የኢትዮጵያ የካፒታል ገብያ ባለስልጣን  እና የኢትዮጵያ የማስማማት እና የግልግል ዳኝነት ማዕከል በጋራ በሚሩባቸው የትብብር ማዕቀፍ ዙሪያ በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ የኢትዮጵያ የካፒታል ገብያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሃና ተኸልኩን ጨምሮ የኢትዮጵያ የማስማማት እና የግልግል ዳኝነት ማዕከል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ በጋራ ውይይቱ አማራጭ የግጭት መፍቻ ዘዴዎችን በተመለከተ እንዲሁም አማራጭ የግጭት […]