ECMA Gold

ሚዲያ

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባለፈው የበጀት ዓመት የተከናወኑ ተግባራትን ለመገምገም እና  ቀጣይ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ያለመ ፈቃድ ከተሰጣቸው የኢንቨስትመንት ባንኮች እና የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አከናዋዮች ጋር በዛሬው ዕለት የጋራ ውይይት ያደረገ ሲሆን በውይይቱም የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ተገኝቷል፡፡ በውይይቱ ባለፈው የበጀት አመት በፈቃድ አሰጣጥ፣ በቁጥጥር እና የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ምዝገባ አፈፃፀም ላይ ባለስልጣኑ ያከናወናቸው ተግባራት አና ዋና ዋና ስኬቶች የቀረቡ ሲሆን ስኬቶችን በማስቀጠል እና […]

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ  ባለሥልጣን የ2018 የሰመር ካምፕ ተስታፊዎች  እና  የበይነ መርብ ስልጠና ሲወሰዱ የነበሩ ሰልጣኞች የማጠናቀቂያ መርሃ ግብር አካሄደ፡፡ የሰመር ካሞፕ ሰልጣኞች ለሁለት ሳምንታት በተለያዩ የካፒታል ገበያ ርዕሰ ጉዳዮች እንዲሁም በበይነ መርብ ለ12 ተከታታይ ሳምንታት ስልጠና ሲወስዱ የቆዩ ናቸው፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሀና ተኸልቁ  የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት ያስተላለፉ ሲሆን ሰልጣኞች በቆይታቸው […]

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን የገመገመበት እና የ2019 በጀት ዓመት ስትራቴጂካዊ እቅድን የተመለከተበት ውይይት አድርጓል፡፡ መድረኩ ባለስልጣኑ ባለፈው የበጀት ዓመት የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ ለማሳደግ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ተግባራት፣ የተመዘገቡ ስኬቶች እና ቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ገንቢ ውይይት የተካሄደበት ነው፡፡ በዉይይቱ በተለይም የቁጥጥር ሥርዓቱን በማጠናከር፣ የዲጂታል አሰራር ትራንስፎርሜሽንን በማፋጠን፣ የካፒታል ገበያ ተሳታፊዎችን በማሳደግ እንዲሁም የኢንቨስተሮች […]

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከሰፊ የፈቃድ ማመልከቻ ግምገማ ሂደት በኋላ ለሦስት (3) አዳዲስ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጭዎች ፍቃድ በመስጠቱ የተሰማውን ደስታ ይገልጻል። በተጨማሪም ባለስልጣኑ የሦስቱን አዳዲስ አገልግሎት ሰጭዎች አስር (10) ተሿሚ እንደራሴዎችን ፈቃድ ያጸደቀ ሲሆን፣ የ አስራ አምስት (15) ቦርድ አባላት ሹመትንም አጽድቋል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ሃና ተኸልቁ ፈቃዱን ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. […]

Title
No Packages Found