Starting Monday, September 22, the Ethiopian Capital Market Authority will present a series of short programs, offering clear insights into the capital market.
#Watch us on our social media and stay informed.
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በካፒታል ገበያ ዙሪያ መሰረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጡ አጫጭር ፕሮግራሞችን ከቀጣይ ሰኞ መስከረም 12 2017 ዓ.ም ጀምሮ በባለስልጣኑ ማህበራዊ ሚዲያዎች ይዞላችሁ የሚቀርብ ይሆናል፡፡
#በሁሉም የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ይጠብቁን !!