ካልተማከለ የካፒታል ገበያ ወደ ዘመናዊና የተደራጀ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ
በእሱፈቃድ ተረፈ በአገራችን የካፒታል ገበያ አዋጅ መውጣትን ተከትሎ የተማከለ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በመቋቋም ላይ ይገኛል፡፡ ይህንንም ተከትሎ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ወይም የካፒታል ገበያ ሲባል በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል፡፡ ለመሆኑ የካፒታል ገበያና የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማለት ምን ማለት ነው? ለአገራችን ያለው ፋይዳስ ምንድነው? የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ወይም የካፒታል ገበያ […]
