የካፒታል ገበያ የካሳ ፈንድ ረቂቅ ደንብ

የካፒታል ገበያ የካሳ ፈንድ አስተዳደርን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የካፒታል ገበያ የካሳ ፈንድ ዝርዝር የፋይናንስ እና የአስተዳደር ጉዳዮችን በተመለከተ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ እንደሚወጣ በካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፵፰/፪ሺ፲፫ የተደነገገ በመሆኑ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፵፰/፪ሺ፲፫ አንቀጽ ፩፻፫ እና ፩፻፰ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡

Generic selectors
Exact matches only
Search in title
Search in content
Post Type Selectors