የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬከተር ሀና ተኸልቁ በቻይና ሶስት ከተሞች ሻንጋይ፣ ሃርቢን እና ቾንግኪን በነበራቸው ቆይታ ኢትዮጵያ በፋይናንሱ ዘርፍ በተለይም በካፒታል ገበያው ዙሪያ እየተሰሩ ያሉ ተግባራትን እና ሀገራችን ለቻይና ባለሀብቶች ያላትን ምቹ ሁኔታ እና ትልቅ አቅም አስተዋውቀዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ በቻይና ቆይታቸው ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውጤታማ ውይይት ያደረጉ ሲሆን የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አቅምን ለማሳደግ […]