| Title | Categories | Update Date | Download |
|---|---|---|---|
| No Packages Found | |||
ባለስልጣኑ በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ የሚገኘውን 18ኛውን የሰንደቅ አላማ ቀን ከሰራተኞች ጋር በመሆን የብሄራዊ መዝሙር በመዘመር እና በዓሉን በሚመለከት የተዘጋጀ የመወያያ ሰነድ ላይ ውይይት በማድረግ አክብሯል፡፡ በውይይቱ ለኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ክብር […]
https://www.youtube.com/watch?v=AsJ3246KKp8 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በባህርዳር ከተማ በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አማካኝነት በተዘጋጀው የዳኞች ጉባኤ ላይ ተገኝቶ በካፒታል ገበያ በቂ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ውጤታማ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን […]
በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኞች ጉባኤ በካፒታል ገበያ ዙሪያ ስልጠና የሰጠው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ተሳታፊዎች ከጉባኤው ጎን ለጎን በደም ልገሳ መርሃ ግብር ተሳትፈዋል፡፡ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና […]
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ ላይ በመገኘት ከተቋቋመ ጀምሮ ስላከናወናቸው ተግባራት እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ በባህርዳር ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር አካሂዷል ፡፡ በግንዛቤ ማስጨበጫ […]
| Title | Categories | Update Date | Download |
|---|---|---|---|
|
Press Release-7-16-2024 English 1 77 downloads |
Press Release | ህዳር 25, 2024 | Download |