አካታች ፋይናንስ

ደህንነታቸው የተጠበቀ እና ፍትሐዊ የኢንቬስትመንት እድሎችን ለሁሉም በመስጠት የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ ማሳደግ።

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የራሱ ሕጋዊ አካልነት ያለው እና ተጠሪነቱ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነ ራሱን የቻለ የፌደራል መንግስት የቁጥጥር ባለስልጣን ሲሆን በአዋጁ አንቀጽ 3(1) ከተቋቋሙት ቁልፍ ተቋማት አንዱ ነው። (የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በአዋጁ አንቀጽ 3(1) መሰረት ራሱን የቻለ የፌደራል መንግስት ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ሲሆን የራሱ የህግ ሰውነት ያለው እና ተጠሪነቱ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነ ቁልፍ ተቋም ነው።)

ሚዲያ ማዕከል

Icon
Public Announcements - Amharic
Icon
Public Announcements - English

ማንኛውም ኢንዱስትሪው ጋር የተያያዘ ዜና እንዳያመልጥዎ

Generic selectors
Exact matches only
Search in title
Search in content
Post Type Selectors

Public Announcement

This public notice is directed at publicly held companies established or raising capital through public subscription under the Commercial Code of Ethiopia. Specifically, it concerns companies with more than fifty (50) shareholders, regardless of the sector or industry in which they operate.
Please select either button for further information.

Capital Market Summit 2024

Be part of a groundbreaking event where industry leaders and experts will gather to explore the future of capital markets. Don’t miss your chance to connect, learn, and engage with key players in the industry. Reserve your spot now!