የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የቴክኖሎጂ አማካሪ ቡድን በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን አዳራሽ የጋራ ውይይት አካሄዱ፡፡

ሰኔ 27/ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን (የኢካገባ)  የውይይቱ  ዋና አላማ   ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎች  እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች መንግስት ያወጣቸውን መመሪያዎች መነሻ በማድረግ በጋራ መደገፍ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ትኩረት  ያደረገ  […]

ባለስልጣኑ ከኢትዮጵያ የማስማማት እና የግልግል ዳኝነት ማዕከል በጋራ በሚሰራቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውጤታማ  ውይይት አደረገ፡፡

አዲስ አበባ ሀምሌ 17/2017 የኢካገባ የኢትዮጵያ የካፒታል ገብያ ባለስልጣን  እና የኢትዮጵያ የማስማማት እና የግልግል ዳኝነት ማዕከል በጋራ በሚሩባቸው የትብብር ማዕቀፍ ዙሪያ በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ የኢትዮጵያ የካፒታል ገብያ […]