የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ6 ወራት የእቅድ አፈጻጸሙን ገመገመ

  የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸምን  በተመለከተ  ከሰራተኞቹ ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል።   በውይይት መድረኩ ላይ የተገኙት የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር  ሀና ተኸልቁ ባለፉት […]

አክስዮኖቻችሁን ማስመዝገብ ሲገባችሁ ላላስመዘገባችሁ አክስዮን ማህበራት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ እና ለህብረተሰቡ የተሰጠ ማሳሰቢያ

አክስዮኖቻችሁን ማስመዝገብ ሲገባችሁ ላላስመዘገባችሁ አክስዮን ማህበራት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ እና ለህብረተሰቡ የተሰጠ ማሳሰቢያ እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የካፒታል ገበያውን ለመቆጣጠር በካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 አንቀጽ 3 መሰረት የተቋቋመ ተቋም […]

አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ!

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣንለአዋሽ ካፒታል አ.ማ. የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ በኢንቨስትመንት ባንክ (በባንክ ቡድን ውስጥ) ዘርፍ ሰጥቷል ። ይህ በገበያው ልማት ውስጥ ሌላው ቁልፍ ምዕራፍ ሲሆን፣ በአገሪቱ ውስጥ ያሉት […]

ኢትዮጵያ በፋይናንሱ ዘርፍ ያላትን ምቹ  የኢንቨስትመንት እድል አስተዋወቀች

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬከተር  ሀና ተኸልቁ በቻይና ሶስት ከተሞች ሻንጋይ፣ ሃርቢን እና ቾንግኪን  በነበራቸው ቆይታ ኢትዮጵያ በፋይናንሱ ዘርፍ በተለይም በካፒታል ገበያው ዙሪያ  እየተሰሩ ያሉ ተግባራትን እና ሀገራችን ለቻይና […]

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን 18ኛውን የሰንደቅ አላማ ቀን አከበረ

ባለስልጣኑ በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ የሚገኘውን 18ኛውን የሰንደቅ አላማ ቀን  ከሰራተኞች  ጋር በመሆን የብሄራዊ መዝሙር በመዘመር እና በዓሉን በሚመለከት የተዘጋጀ የመወያያ ሰነድ ላይ  ውይይት በማድረግ አክብሯል፡፡ በውይይቱ ለኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ክብር […]

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በባህርዳር ያደረገው ውጤታማ ቆይታ

https://www.youtube.com/watch?v=AsJ3246KKp8 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በባህርዳር ከተማ  በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አማካኝነት  በተዘጋጀው  የዳኞች ጉባኤ ላይ ተገኝቶ  በካፒታል ገበያ  በቂ ግንዛቤ  የሚያስጨብጥ  ውጤታማ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን […]

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የደም ልገሳ አደረገ

በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኞች ጉባኤ በካፒታል ገበያ ዙሪያ ስልጠና የሰጠው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ተሳታፊዎች ከጉባኤው ጎን ለጎን በደም ልገሳ መርሃ ግብር ተሳትፈዋል፡፡ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና […]

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች ዳኞች ጉባዔ በመገኘት የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር አካሄደ

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን በአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ ላይ በመገኘት ከተቋቋመ ጀምሮ ስላከናወናቸው ተግባራት እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ በባህርዳር ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር አካሂዷል ፡፡ በግንዛቤ ማስጨበጫ […]

ትኩረት

የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንዶች ረቂቅ መመሪያ ህዝባዊ ምክክር መስከረም 6 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ትምህርት ቤት አዳራሽ ከጠዋቱ 02፡30 እስከ ቀኑ 09፡30 እንደሚካሄድ ይታወቃል። በውይይት መድረኩ መሳተፍ የምትፈልጉ […]