ECMA Gold

የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት  በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የመስክ ምልከታ አካሄዱ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ  አባላት የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የዕቅድ አፈጻጸም ምልከታ እና  አጠቃላይ የተቋማዊ ዝግጁነት ሁኔታን ለመገምገም ያለመ የመስክ ምልከታ አካሂደዋል። ምልከታው ባለሥልጣኑ የቁጥጥርና የሕግ ማዕቀፎችን በማጠናከር፣ በሰው ኃይል አቅም ግንባታ እና በዲጂታል ሥርዓቶች ውጤታማ አጠቃቀም ረገድ እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት ዙሪያ  ገንቢ ውይይት የተደረገበት ነበር። በጉብኝቱ ወቅት የባለሥልጣኑ ዋና […]