ECMA Gold

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ6 ወራት የእቅድ አፈጻጸሙን ገመገመ

  የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸምን  በተመለከተ  ከሰራተኞቹ ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል።   በውይይት መድረኩ ላይ የተገኙት የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር  ሀና ተኸልቁ ባለፉት ስድስት ወራት ተቋሙ ተጨባጭ የሆኑ ውጤቶችን ማስመዝገቡን ገልጸዋል።  ዋና ዳይሬክተሯ  እንደጠቀሱት በተለይም የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፍቃድ ቁጥር መጨመሩን ፣የተለያዩ አክሲዮን ማህበራት  የሰነደ ሙዓለንዋዮች ምዝገባ […]