የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ6 ወራት የእቅድ አፈጻጸሙን ገመገመ

  የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸምን  በተመለከተ  ከሰራተኞቹ ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል።   በውይይት መድረኩ ላይ የተገኙት የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር  ሀና ተኸልቁ ባለፉት […]