ለካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጭ አመልካቾች ራስን መገምገሚያ ቅጽ

እንኳን ለካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጭዎች ፈቃድ ራስን የመገምገሚያ ቅጽ በደህና መጡ፡፡ ይህ ቅጽ የወደፊት የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ከካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጭዎች ፈቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር መመሪያ ጋር በተገናኘ መልኩ ያላቸውን አቋም እንዲገመግሙ ያስችላቸዋል፡፡ ምንም አይነት ችግር ካጋጠመዎት እባክዎን እርዳታ ለማግኘት እኛን በ licensing@ecma.gov.et ላይ ለማነጋገር አያመንቱ ወይም በ 011-5-57-83-11 ይደውሉ።
መመሪያዎች:
  1. አመልካቾች ለካፒታል ገበያ አገልግሎት ፈቃድ ("የአገልግሎት ፈቃድ'") ማመልከቻ ከማቅረባቸው በፊት ይህንን የራስ መገምገሚያ ቅጽ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. እራስን መገምገሚያ ቅጹ እጩ አመልካቾች ለአገልግሎት ፈቃዱ ያላቸውን ዝግጁነት ደረጃ፣ እንዲሁም ጥንቃቄን፣ አስተዳደርን እና ለእያንዳንዱ የሚመለከታቸው የአገልግሎት ፈቃድ የተቀመጡ መስፈርቶች መከበራቸውን ለመገምገም የሚያስችል መመሪያ ነው፡፡
  3. በተጠናቀቀ ራስን መገምገሚያ ቅጽ ላይ የተሰጠ አወንታዊ ምላሽ ወይም ውጤት አመልካቹ የአገልግሎት ፈቃድ እንደሚሰጠው ዋስትና አይሰጥም፡፡
  4. አመልካቾችን የሚመለከቱ ሁሉም የራስ መገምገሚያ ቅጹ ክፍሎች መሞላት አለባቸው፡፡ምላሾችን በተገቢው ሳጥን ውስጥ ይሙሉ፤ እና አስፈላጊ ከሆነ የ√ ምልክት ያድርጉ፡፡
  5. (*) ምልክት ማለት ለግለሰብ አመልካቾች ተፈጻሚ አይሆንም ማለት ነው፡፡
  6. (ተ/አ) ማለት ተፈጻሚ አይሆንም ማለት ነው፡፡

ክፍል 1: አጠቃላይ መረጃ






ክፍል 2: የማህበሩ አይነት



ክፍል 3: የጥንቃቄ መስፈርቶች


ክፍል 3.1፡ የወደፊት የአገልግሎት ፈቃድ/ፈቃዶች እና የካፒታል መጠን


የአገልግሎት ፈቃድ፡-
ከአንድ በላይ የአገልግሎት ፈቃድ ለመምረጥ የCTRL ቁልፍን መጠቀም ይችላሉ

የተመረጡ የአገልግሎት ፍቃዶች፡-

    ለተመረጡት ፈቃዶች የሚያስፈልግ ጠቅላላ የተጣራ ሃብት ፡ 0

    3.2፡ የሃብት ውህደት ንጽጽር

    #መለያ ብር '000,000
    1. ገንዘብ-አከል ንብረት (ሀ) -
    1.1ጥሬ ገንዘብ
    1.2የባንክ ተቀማጭ ገንዘብ
    1.3የግምጃ ቤት ሰነዶች
    1.4የተመዘገቡ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች
    1.5ሌሎች ገንዘብ-አከል ንብረቶች
    1.5.1(እባክዎ ይግለጹ)
    ጠቅላላ ገንዘብ-አከል ንብረቶች 0
    2. ጠቅላላ ንብረቶች (ለ)
    ገንዘብ-አከል ንብረቶች ከጠቅላላ ንብረቶች ያላቸው ንጽጽር 0


    ክፍል 4፡ አስተዳደራዊ መስፈርቶች

    4.1 አስተዳደራዊ መዋቅር

    አስተዳደራዊ መዋቅር፡-
















    ክፍል 5: ሌሎች የአሠራር መስፈርቶች

    5.1 የአሠራር ዝግጁነት

    5.1.1. የመሠረተ ልማት ዝግጁነት፡-





    5.1.2. የመዝገብ አያያዝ




    5.1.3. የአሠራር ሂደቶች እና መስፈርቶች














    5.2 የቴክኖሎጂ መስፈርቶች

    5.2.4. ስርዓቶች እና ቁጥጥር :-






    5.3 የሰው ሃብት መስፈርቶች

    5.3.5. ሰራተኞች፡-







    Generic selectors
    Exact matches only
    Search in title
    Search in content
    Post Type Selectors

    Collective Investment Scheme Draft Directive

    The Ethiopian Capital Market Authority (ECMA) as per Articles 86(4), 87(1) and (2), 90(3) and 108 of the Capital Market Proclamation No. 1248/2021, has prepared a draft directive on Collective Investment Schemes (CIS). The draft directive provides a framework for the registration, operation, and supervision of collective investment schemes. To acces the draft directive please click the buttons below.

    Capital Market Summit 2024

    Be part of a groundbreaking event where industry leaders and experts will gather to explore the future of capital markets. Don’t miss your chance to connect, learn, and engage with key players in the industry. Reserve your spot now!