የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የቴክኖሎጂ አማካሪ ቡድን በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን አዳራሽ የጋራ ውይይት አካሄዱ፡፡

ሰኔ 27/ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን (የኢካገባ) የውይይቱ ዋና አላማ ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎች እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች መንግስት ያወጣቸውን መመሪያዎች መነሻ በማድረግ በጋራ መደገፍ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ […]
ባለስልጣኑ ከኢትዮጵያ የማስማማት እና የግልግል ዳኝነት ማዕከል በጋራ በሚሰራቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውጤታማ ውይይት አደረገ፡፡

አዲስ አበባ ሀምሌ 17/2017 የኢካገባ የኢትዮጵያ የካፒታል ገብያ ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ የማስማማት እና የግልግል ዳኝነት ማዕከል በጋራ በሚሩባቸው የትብብር ማዕቀፍ ዙሪያ በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ የኢትዮጵያ የካፒታል ገብያ […]