ከኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የተሰጠ ማሳሰቢያ
ትኩረት

የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንዶች ረቂቅ መመሪያ ህዝባዊ ምክክር መስከረም 6 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ትምህርት ቤት አዳራሽ ከጠዋቱ 02፡30 እስከ ቀኑ 09፡30 እንደሚካሄድ ይታወቃል። በውይይት መድረኩ መሳተፍ የምትፈልጉ […]
ባለስልጣኑ ከኢትዮጵያ የማስማማት እና የግልግል ዳኝነት ማዕከል በጋራ በሚሰራቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውጤታማ ውይይት አደረገ፡፡

አዲስ አበባ ሀምሌ 17/2017 የኢካገባ የኢትዮጵያ የካፒታል ገብያ ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ የማስማማት እና የግልግል ዳኝነት ማዕከል በጋራ በሚሩባቸው የትብብር ማዕቀፍ ዙሪያ በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ የኢትዮጵያ የካፒታል ገብያ […]