የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ ፕራይም ካፒታል አ.ማ. ፈቃድ ሰጠ።

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ ፕራይም ካፒታል አ.ማ. የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ ሰጥቷል። በዚህም ድርጅቱ ከባንክ ቡድን ውጭ በሆነ የኢንቨስትመንት ባንክ ዘርፍ እንዲሠራ ፈቃድ ተሰጥቶቷል። በተጨማሪም ባለስልጣኑ ለ ፕራይም ካፒታል አ.ማ. አራት (4) ተሿሚ እንደራሴዎችም ፈቃድ የሰጠ ሲሆን የዘጠኝ (9) የቦርድ አባላት ሹመትንም አጽድቋል። የአገልግሎት ሰጪነት ፍቃዱም በዛሬው እለት ማክሰኞ ሚያዚያ 13፣ 2018 ዓ […]