አክስዮኖቻችሁን ማስመዝገብ ሲገባችሁ ላላስመዘገባችሁ አክስዮን ማህበራት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ እና ለህብረተሰቡ የተሰጠ ማሳሰቢያ

አክስዮኖቻችሁን ማስመዝገብ ሲገባችሁ ላላስመዘገባችሁ አክስዮን ማህበራት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ እና ለህብረተሰቡ የተሰጠ ማሳሰቢያ እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የካፒታል ገበያውን ለመቆጣጠር በካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 አንቀጽ 3 መሰረት የተቋቋመ ተቋም […]