የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን 18ኛውን የሰንደቅ አላማ ቀን አከበረ

ባለስልጣኑ በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ የሚገኘውን 18ኛውን የሰንደቅ አላማ ቀን ከሰራተኞች ጋር በመሆን የብሄራዊ መዝሙር በመዘመር እና በዓሉን በሚመለከት የተዘጋጀ የመወያያ ሰነድ ላይ ውይይት በማድረግ አክብሯል፡፡ በውይይቱ ለኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ክብር […]