ግባችን በእውቀት ላይ የተመሰረተ የኢንቨስትመንት ውሳኔ እንዲያደርጉ እና ፍትሃዊ እና ግልጽ የሆነ የኢንቨስትመንት ውሳኔ እንዲያደርጉ በእውቀት ማብቃት ነው።
የኢካገባ ዓላማ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች በስርአት፣ በፍትሃዊነት፣ በቅልጥፍና እና ግልጽ በሆነ መንገድ የሚወጡበትና የሚገበያዩበት የካፒታል ገበያ ምህዳር መኖሩን ለማረጋገጥ ነው።
ይህ ምድብ ለትርፍ ዓላማ ሲል ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን የሚገዛ፣ የሚሸጥ ወይም የሚይዝን ማንኛውንም ሰው ያካተተ ነው።
በካፒታል ገበያ ምርቶች ላይ ኢንቨስት የሚያደርጉ ተቋማት/ኩባንያዎች ፣
ማለት እንደ ኢትዮጵያዊ መቆጠር የሚፈልግ ትውልደ ኢትዮጵያዊ የውጭ አገር ዜጋን ሳይጨምር በኢትዮጵያ ውስጥ የውጭ አገር ካፒታል በስራ ላይ ያዋለ ሆኖ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
It is to be recalled that the public consultation on the Draft Directive on Collective Investment Schemes (CIS) will be held on September 16, 2025, at Addis Ababa University, Commerce Campus Hall, from 08:30 AM to 03:30 PM. Those interested in attending are kindly requested to register below.
Be part of a groundbreaking event where industry leaders and experts will gather to explore the future of capital markets. Don’t miss your chance to connect, learn, and engage with key players in the industry. Reserve your spot now!