| Title | Categories | Update Date | Download |
|---|---|---|---|
|
ፈቃድ ሳያገኙ ቁጥጥር በሚደረግባቸው የካፒታል ገበያ ተግባራት ላይ ስለመሰማራት የተሰጠ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ እና ለህብረተሰቡ የተላለፈ ማሳሰቢያ 1 276 downloads |
News | December 10, 2025 | Download |
|
Securities registration Notice 1 1001 downloads |
News | October 15, 2025 | Download |
|
Call For Application IPO Clinic Cohort I 1 2445 downloads |
News | October 13, 2025 | Download |
|
Public Notice March 13,2025 1 773 downloads |
News | June 27, 2025 | Download |
|
Public Notice Takilo “Investment Bank” 1 532 downloads |
News | June 27, 2025 | Download |
|
Public Notice February 4, 2025 1 284 downloads |
News | June 27, 2025 | Download |
ሰኔ 27/ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን (የኢካገባ) የውይይቱ ዋና አላማ ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎች እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች መንግስት ያወጣቸውን መመሪያዎች መነሻ በማድረግ በጋራ መደገፍ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር፡፡ በተለይም የኢትዮጵያ ካፒታል ገብያ ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች እና ለአነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ እና የቴክኒክ ድጋፍ በሚደረግባቸው ጉዳዮች እንዲሁም የተሳለጠ […]
አዲስ አበባ ሀምሌ 17/2017 የኢካገባ የኢትዮጵያ የካፒታል ገብያ ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ የማስማማት እና የግልግል ዳኝነት ማዕከል በጋራ በሚሩባቸው የትብብር ማዕቀፍ ዙሪያ በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ የኢትዮጵያ የካፒታል ገብያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሃና ተኸልኩን ጨምሮ የኢትዮጵያ የማስማማት እና የግልግል ዳኝነት ማዕከል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ በጋራ ውይይቱ አማራጭ የግጭት መፍቻ ዘዴዎችን በተመለከተ እንዲሁም አማራጭ የግጭት […]
| Title | Categories | Update Date | Download |
|---|---|---|---|
| No Packages Found | |||