ፈቃድ አሰጣጥ

ባለሥልጣኑ ለመካከለኞች/ለአገናኞች/ለገበያ አገናኞች ፈቃድ የመስጠት፣ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ሰጪዎች/አውጭዎች የተለያዩ ማመልከቻዎችን የመመልከት እና የጋራ ኢንቬስትመንት መርሃ ግብሮችን፣ የድርጅት ተግባራትን እና የመልሶ ማዋቀር ሥራዎችን የማጽደቅ እና ሌሎች በካፒታል ገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን የማጽደቅ ሥልጣን ተሰጥቶታል።

አጠቃላይ እይታ

ማመልከቻዎች ማስገባት

ለፈቃድ ለማመልከት እነዚህን ደረጃዎች/ሂደቶች ይከተሉ

  1. የራስ መገምገሚያ ቅጹን ይሙሉ እና እንደጨረሱ ሕጋዊ ሰነዶችን ወደ ECMA ቢሮ ይዘው ይምጡ።
  2. የእርስዎን የንግድ እቅድ፣ የሒሳብ መግለጫዎች እና የመታወቂያ ሰነዶች ያስገቡ።.
  3. ሁሉም ማቅረቢያዎች/የሚቀርቡ ሰነዶች በሕግ የተደነገጉ ደንቦችን የሚያከብሩ መሆናቸውን ያረጋግጡ።

አስፈላጊ ሰነዶች

የማግኛ መረጃ /የመገኛ አድራሻ