ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች

እያንዳንዱ ኢንቨስትመንት የአደጋ ስጋትን ይኖረዋል! 

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ የሚከተሉትን ጨምሮ የተለያዩ የተፈቀዱ የገንዘብ ሰነዶችን ያቀርባል፣

አክሲዮኖች

 በአንድ ኩባንያ ውስጥ ባለቤትነትን የሚወከል እና ባለ አክሲዮኖች ትርፍን የመከፋፈል እና የመምረጥ መብቶችን የሚሰጥ ነው።

እንደ አንድ ኩባንያ ባለአክሲዮን ያለዎትን መብት እና ግዴታዎች ይወቁ።

ቦንድ

ለኢንቨስተሮች ቋሚ ገቢ የሚያስገኙ በኩባንያዎች ወይም በመንግስት የሚወጣ የዕዳ ሰነድ ነው።

እንደ አንድ ኩባንያ ቦንድ ያዥ ያለዎትን መብት እና ግዴታዎች ይወቁ

የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንዶች

የተለያዩ ፖርትፎሊዮ የሚያስገኝ በባለሙያዎች የሚተዳደሩ የኢንቨስትመንቶች ውህድ ነው።

በጋራ ኢንቨስትመንት ፈንድ ውስጥ እንደ አክሲዮን ወይም አንድ ክፍል ያዥ ያለዎትን መብት እና ግዴታዎች ይወቁ።